ኑ እንዘባርቅ

myESAi Forum Index » Creative Entertainment

Post new topic  Reply to topic

Goto page 1, 2, 3, 4  Next

Empress
Tewfit

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 2:04 pm   
እንደምን ሰንብታችኋል ወገኖቼ? እኔ: በርበሬ የበዛበት ምግብ ከበላችሁ በኋላ መጸዳጃ ቤት ስትሄዱ የሚለበልባችሁን ያህል ከሚለበልበኝ ናፍቖታችሁ በስተቀር ከሞላ ጎደል ደህና ነኝ ለማለት እችላለሁ:: ያ እንግዲህ የኔ አመለካከት ነው:: ቤተሰብና ጓደኞቼን ስለ ጤንነቴ ብትጠይቋቸው የየራሳቸዉ አመለካከት ሊኖራቸዉ ይችላል:: እኔ ነገሮችን ከተለያዩ አቅጣጫዎች በማየት ስለማምን ነው ያንን ሁሉ የምዘረዝረው::

ለማንኛዉም ወደ ቁምነገሩ ልመለስና:- ይህንን ገመደ-ዉይይት (አይ ፑልድ ዚስ ወርድ አውት ኦፍ ማይ ቢሃይንድ) የጀመርኩበት ምክንያት በአማርኛ መናገርና መጻፍ ስለናፈቀኝ ነው:: ወደ ፈረንጅ አገር ከመጣሁ በኋላ የነሱን ቋንቋ በመማር ላይ ብዙ ስላተኮርኩ: አማርኛዬ በጣም ተጎዳ:: ለነገሩ ድሮም ዝም ብሎ የወጠጤ አማርኛ ነበር; ነገር ግን እዚህ ከመጣሁ ባሰበት ለማለት ነው:: ስለዚህ: ይህንን ቦታ እንደ መለማመጃ ለማድረግ ፈለግሁ:: እና እማርኛ መጻፍ እና ማንበብ የምትችሉ ሁሉ, እንዲሁም ስለ አማርኛ ችሎታችሁ በየቀኑ ጉራችሁን የምትነዙ(ስም መጥራት አያስፈልግም) እዚህ በመሳተፍ እንድትረዱኝ እጠይቃችኋለሁ:: ማንኛውንም የተሰማችሁን ነገር በአማርኛ በመጻፍ መሳተፍ ትችላላችሁ:: መጣጥፍ, ግጥም, ተረት እና ምሳሌ, እንቆቅልሽ, ተራም ሆነ ጠቃሚ ሃሳብ, ወዘተ...ካላችሁ አካፍሉን::

በእንግሊዝኛ መጻፍ ከኔ በስተቀር ለማንም አይፈቀድም::

አመሰግናለሁ::

_________________
Says a tribal chief: “Here in Lesotho, we have two problems: Rats and the government.”

No body, no one, not even those who perpetrate or/and perpetuate it, deserve injustice.
Wekkaw
Web Team

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 2:36 pm   
Empress wrote:

እች ናት ጨዋታ አለ ዘፋኙ! ገና ሀ ብለሽ ከመጀመርሽ እኮ ለአማርኛ መዝገበ-ቃላት ገፀ-በረከቱን ዱብ አደርግሽው:- "ገመደ-ዉይይት":: ብድር ክፋይ ያርገን::

_________________
"ቋንቋና ቋንቋ መወራረሳቸው ያለ ቢሆንም፣ የራስን እየገደሉ የባዕድን መውሰድ ግን ዝሙትነት ነው፡፡" አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ
Empress
Tewfit

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 4:33 pm   
አያ ዉቃው በጣም አመሰግናለሁ::

በዚህ አጋጣሚ "ቀዘባ" ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቢነግሩኝ በጣም አመሰግንዎታለሁ::

_________________
Says a tribal chief: “Here in Lesotho, we have two problems: Rats and the government.”

No body, no one, not even those who perpetrate or/and perpetuate it, deserve injustice.
Alex
Alumni Team

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 4:43 pm   
Empress wrote:
አያ ዉቃው በጣም አመሰግናለሁ::

በዚህ አጋጣሚ "ቀዘባ" ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቢነግሩኝ በጣም አመሰግንዎታለሁ::

የተዋበች ልጅ።

_________________
EthioTube - Broadcast Ethiopia
http://www.ethiotube.net
Empress
Tewfit

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 4:46 pm   
Alex wrote:
Empress wrote:
አያ ዉቃው በጣም አመሰግናለሁ::

በዚህ አጋጣሚ "ቀዘባ" ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቢነግሩኝ በጣም አመሰግንዎታለሁ::

የተዋበች ልጅ።

እኔ ተዋበች የምትባል እህት አለችኝ:: አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ልጅ አሏት:: ከሁለቱ ማንኛቸዉ ናቸው "ቀዘባ"?

_________________
Says a tribal chief: “Here in Lesotho, we have two problems: Rats and the government.”

No body, no one, not even those who perpetrate or/and perpetuate it, deserve injustice.
Wekkaw
Web Team

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 4:47 pm   
Alex wrote:
Empress wrote:
አያ ዉቃው በጣም አመሰግናለሁ::

በዚህ አጋጣሚ "ቀዘባ" ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቢነግሩኝ በጣም አመሰግንዎታለሁ::

የተዋበች ልጅ።
እንዴት ነው ነገሩ ለሴት ልጅ ብቻ ነው ተጠቃሚነቱ ወይስ ግላዊ ጉዳዮችን እየቀላቀልን ነው? እህ.ህ.ህ.ም

_________________
"ቋንቋና ቋንቋ መወራረሳቸው ያለ ቢሆንም፣ የራስን እየገደሉ የባዕድን መውሰድ ግን ዝሙትነት ነው፡፡" አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ
Alex
Alumni Team

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 4:51 pm   
Empress wrote:
Alex wrote:
Empress wrote:
አያ ዉቃው በጣም አመሰግናለሁ::

በዚህ አጋጣሚ "ቀዘባ" ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቢነግሩኝ በጣም አመሰግንዎታለሁ::

የተዋበች ልጅ።

እኔ ተዋበች የምትባል እህት አለችኝ:: አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ልጅ አሏት:: ከሁለቱ ማንኛቸዉ ናቸው "ቀዘባ"?

ማስተካከያ ለመስጠት ያህል፦ ቀዘባነት ፆታ አይለይም።

_________________
EthioTube - Broadcast Ethiopia
http://www.ethiotube.net
Alex
Alumni Team

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 4:58 pm   
Empress wrote:

በእንግሊዝኛ መጻፍ ከኔ በስተቀር ለማንም አይፈቀድም::

ከአምባገነንነት ምልክቶች አንዱ።

በነገራችን ላይ ቀዘባነት ከቂዥቢነት ጋር በጅምላ ነው የሚመጣው?

_________________
"ቋንቋና ቋንቋ መወራረሳቸው ያለ ቢሆንም፣ የራስን እየገደሉ የባዕድን መውሰድ ግን ዝሙትነት ነው፡፡" አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ
Wekkaw
Web Team

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 5:00 pm   
Alex wrote:
Empress wrote:

በእንግሊዝኛ መጻፍ ከኔ በስተቀር ለማንም አይፈቀድም::

ከአምባገነንነት ቅድመ ምልክቶች አንዱ።

_________________
"ቋንቋና ቋንቋ መወራረሳቸው ያለ ቢሆንም፣ የራስን እየገደሉ የባዕድን መውሰድ ግን ዝሙትነት ነው፡፡" አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ
Empress
Tewfit

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 5:04 pm   
Alex wrote:
Empress wrote:

በእንግሊዝኛ መጻፍ ከኔ በስተቀር ለማንም አይፈቀድም::

ከአምባገነንነት ምልክቶች አንዱ።

እና ምን ይጠበስ? አይጥ በቂቤ? እኔ ስለ አምባገነንነቴ ዋሽቼ አላውቅም::

_________________
Says a tribal chief: “Here in Lesotho, we have two problems: Rats and the government.”

No body, no one, not even those who perpetrate or/and perpetuate it, deserve injustice.
Alex
Alumni Team

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 5:11 pm   
Wekkaw wrote:
Alex wrote:
Empress wrote:

በእንግሊዝኛ መጻፍ ከኔ በስተቀር ለማንም አይፈቀድም::

ከአምባገነንነት ቅድመ ምልክቶች አንዱ።

ቅድመ ምልክት የሚሆነው ግለሰቧ ስለአምባገነንነቷ መረዳት ከሌላት እንዲሁም አምባገነንነቷ ገና አፍላ ከሆነ ብቻ ነው፤ ነገር ግን ሴቲቱ እራሷ እንደገለፀችው፣ አምባገነን ከሆነች ውላ አድራለች፤ "ምልክት" ያልኩበት ምክንያት ከሌሎቻችን የሚለያትን ለማሳየት ነው።

_________________
EthioTube - Broadcast Ethiopia
http://www.ethiotube.net
Wekkaw
Web Team

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 5:24 pm   
Alex wrote:
Wekkaw wrote:
Alex wrote:
Empress wrote:

በእንግሊዝኛ መጻፍ ከኔ በስተቀር ለማንም አይፈቀድም::

ከአምባገነንነት ቅድመ ምልክቶች አንዱ።

ቅድመ ምልክት የሚሆነው ግለሰቧ ስለአምባገነንነቷ መረዳት ከሌላት እንዲሁም አምባገነንነቷ ገና አፍላ ከሆነ ብቻ ነው፤ ነገር ግን ሴቲቱ እራሷ እንደገለፀችው፣ አምባገነን ከሆነች ውላ አድራለች፤ "ምልክት" ያልኩበት ምክንያት ከሌሎቻችን የሚለያትን ለማሳየት ነው።
ያደመቅኩበትን መሥመር ሙሉ በሙሉ አልስማማበትም:: አምባገነንነቷ በሌሎቻችን የነፃ ምርጫና ድርጊት ላይ ተፅዕኖ እስካላሣደረ ድረስ አሁን አምባገነን ነች ብሎ ለመናገር አያስደፍርም:: ወደፊት ግን በህብረትሠቡ ውስጥ በተለይም ሌሎችን የማስተዳደር ሃላፊነት ያለው ሁኔታ ውስጥ ስትገባ ስለሚኖራት የአመራር ስልት ይህ ባህሪዋ አይነትኛና ቅድመ ምልክት ነው ማለት ይቻላል:: ገቢቶ?

_________________
"ቋንቋና ቋንቋ መወራረሳቸው ያለ ቢሆንም፣ የራስን እየገደሉ የባዕድን መውሰድ ግን ዝሙትነት ነው፡፡" አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ
Empress
Tewfit

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 5:34 pm   
^^^

እኔ አያ ዉቃው የሚለው ገብቶኛል:: ስልጣን ሳልይዝ አምባገነን ነኝ ማለት አልችልም መሰለኝ:: ስለዚህም ባህሪዬ እንደ ቅድመ ምልክት እንጂ አምባገነን ለመሆኔ ማስረጃ ሆኖ ሊቀርብ አይችልም:: (አምባገነን ብሆንማ ኖሮ አዚህ ቁጭ ብዬ ከናንት ጋር ምን አዳረቀኝ?) አቶ አለማየሁ:- በቃ እኔ አንድ ነገር ነኝ ስላልኩ ትክክል ነኝ ማለት አይደለም:: ይገባኛል መቸም እኔን እንደ መካሪህ ልታይበት የምትችልበት ምክንያት; ነገር ግን እኔ በነጻነት ብታስብ ነው ደስ የሚለኝ::

ማሳሰቢያ:- በአንድ አንባቢያችን አስተያየት መሰረት የገመደ-ዉይይቱ አረእስት ተቀይሯል::

_________________
Says a tribal chief: “Here in Lesotho, we have two problems: Rats and the government.”

No body, no one, not even those who perpetrate or/and perpetuate it, deserve injustice.
Alex
Alumni Team

Send private message

View user's profile
Thu May 22, 2008 5:37 pm   
Wekkaw wrote:
Alex wrote:
Wekkaw wrote:
Alex wrote:
Empress wrote:

በእንግሊዝኛ መጻፍ ከኔ በስተቀር ለማንም አይፈቀድም::

ከአምባገነንነት ቅድመ ምልክቶች አንዱ።

ቅድመ ምልክት የሚሆነው ግለሰቧ ስለአምባገነንነቷ መረዳት ከሌላት እንዲሁም አምባገነንነቷ ገና አፍላ ከሆነ ብቻ ነው፤ ነገር ግን ሴቲቱ እራሷ እንደገለፀችው፣ አምባገነን ከሆነች ውላ አድራለች፤ "ምልክት" ያልኩበት ምክንያት ከሌሎቻችን የሚለያትን ለማሳየት ነው።
ያደመቅኩበትን መሥመር ሙሉ በሙሉ አልስማማበትም:: አምባገነንነቷ በሌሎቻችን የነፃ ምርጫና ድርጊት ላይ ተፅዕኖ እስካላሣደረ ድረስ አሁን አምባገነን ነች ብሎ ለመናገር አያስደፍርም:: ወደፊት ግን በህብረትሠቡ ውስጥ በተለይም ሌሎችን የማስተዳደር ሃላፊነት ያለው ሁኔታ ውስጥ ስትገባ ስለሚኖራት የአመራር ስልት ይህ ባህሪዋ አይነትኛና ቅድመ ምልክት ነው ማለት ይቻላል:: ገቢቶ?

በሚገባ ያስደፍራል። ምን ነበር ያለችው?
Quote:
በእንግሊዝኛ መጻፍ ከኔ በስተቀር ለማንም አይፈቀድም::

ያደመኩበት አባባሏ የሌሎቻችንን በእንግሊዝኛ የመፃፍ መብት መንፈግ አይደለም? አንተ እንዳልከው፣ በሌሎቻችን የነፃ ምርጫና ድርጊት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረች አይደለምን?

_________________
EthioTube - Broadcast Ethiopia
http://www.ethiotube.net

Goto page 1, 2, 3, 4  Next

myESAi Forum Index » Creative Entertainment » ኑ እንዘባርቅ » Reply to topic

. . .
. Most users ever online was 252 on Mon May 14, 2012 9:07 am.